"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
  • Sept. 1, 2026, 9:50 a.m.
  • 2
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ • በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት • በገና የዜማ መሣሪያ • በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል • የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና • በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…

ጉባኤ ኤፌሶን
  • Aug. 31, 2026, 12:30 p.m.
  • 9
ጉባኤ ኤፌሶን

ጉባኤ ኤፌሶን በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖 " የአንቀጸ ብርሃን አንድምታ  ትርጓሜ" የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ። 🗓 አርብ  ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ  በመገኘት የመርሐ ግብሩ  ተካፋይ ይሁኑ። አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው። 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖

በ2018 ዓ.ም
  • Aug. 31, 2026, 6:50 a.m.
  • 9
በ2018 ዓ.ም

በ2018 ዓ.ም በመጨረሻው ወር ፣ በመጨረሻው  ሳምንት የዓመቱ የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር 🗓 እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 3:00 – 10:00 ሰዓት እርስዎም ደሞን በመለገስ እና ሀላፊነቶን በመወጣት የወገንዎን ህይወት ይታደጉ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እንጠይቃለን። 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸 "መልካም አድርጉ ... ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል።" ሉቃ 6 ÷35

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
  • Aug. 30, 2026, 11:40 a.m.
  • 11
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ነሐሴ 24 /2018 ዓ.ም በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሰንበት ት/ቤት አገልጋይ  እህታችን  ቡርትካን ጫላ  ጋር የጋብቻ ሥነ ሥርዓትክን  የፈጸምከው  የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ዲ/ን አለማየሁ በቀለ እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ደስ ያላችሁ ። የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረ…

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
  • Aug. 30, 2026, 9:20 a.m.
  • 10
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር  🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ •  በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት •  በገና የዜማ መሣሪያ •  በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል •  የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና •  በሞካሽ ሥራ  ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…

ነሐሴ 24
  • Aug. 29, 2026, 5:50 a.m.
  • 12
ነሐሴ 24

ነሐሴ 24 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘበዓለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
  • Aug. 27, 2026, 10:50 a.m.
  • 11
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር  🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ •  በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት •  በገና የዜማ መሣሪያ •  በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል •  የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና •  በሞካሽ ሥራ  ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…

" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ።
  • Aug. 26, 2026, 10:20 a.m.
  • 7

" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ። በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሥነ ጥበብ ክፍል አጋፋሪነት የተዘጋጀው ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  " በሚል ርእስ የተዘጋጀው የሙሉ ሰዓት ተውኔት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ምእመናን በተገኙበት ቀረበ። ተውኔቱ  የብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን  አቡነ ሚካኤል ለሀገር እና  ለቤተክርስቲያን የበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሀገር በጠላት ተወራ በነበረ ጊዜ ለነጻነት የከፈሉትን ዋጋ  የሚያሳይ ነው። “ከትላንት …