August 31, 2026 ዜና (News)
  • 9
  • በ2018 ዓ.ም

    በ2018 ዓ.ም
    በመጨረሻው ወር ፣
    በመጨረሻው  ሳምንት
    የዓመቱ የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር

    🗓 እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
    ⏰ ከጠዋቱ 3:00 – 10:00 ሰዓት

    እርስዎም ደሞን በመለገስ እና ሀላፊነቶን በመወጣት የወገንዎን ህይወት ይታደጉ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እንጠይቃለን።
    🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸

    "መልካም አድርጉ ... ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል።" ሉቃ 6 ÷35