ሐምሌ 25
  • July 31, 2026, 11:30 a.m.
  • 13
ሐምሌ 25

ሐምሌ 25 #ሥርዓተ_ማኅሌት ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ! ❤1

ጉባኤ ኤፌሶን
  • July 29, 2026, 9:10 a.m.
  • 16
ጉባኤ ኤፌሶን

ጉባኤ ኤፌሶን በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖 " ቀዳማዊ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ" የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ። 🗓 አርብ  ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ  በመገኘት የመርሐ ግብሩ  ተካፋይ ይሁኑ። አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው። 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖 ❤1

የሰ/ት/ቤቱ አዲሱ የሥራ አመራር ጉባኤ አባላት  ቃለ መሐላ ፈጸሙ።
  • July 28, 2026, 6:40 p.m.
  • 14
የሰ/ት/ቤቱ አዲሱ የሥራ አመራር ጉባኤ አባላት  ቃለ መሐላ ፈጸሙ።

የሰ/ት/ቤቱ አዲሱ የሥራ አመራር ጉባኤ አባላት  ቃለ መሐላ ፈጸሙ። የደ/ነ/ቅ/ዮሐንስ እና  መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት  አስመራጭ ኮሚቴ አዲስ የተመረጡትን የሥራ አመራር አባላትን እና የአፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር አባላትን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት  በቅንነት፣ በታማኝነትና በግልጽነት አገልግሎቱን እንዲፈጽሙ  ቃለ የማስገባት መርሐ ግብር  እና በአዱሱ የሰንበት ት/ቤቶች መዋቅር መሰረት የአገልግሎት ድልድል ማሳወቂያ መርሐ ግብር  በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። በዚህም መሠረት ሥራ አመራር ጉባኤ 1. ተስፋዬ ሞላ-------- ዋና…

ሐምሌ 22
  • July 28, 2026, 7 a.m.
  • 14
ሐምሌ 22

ሐምሌ 22 #ሥርዓተ_ማኅሌት በዓለ ቅዱስ ዑራኤል ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ! ❤1

አንቲ ውእቱ
  • July 28, 2026, 4:50 a.m.
  • 12
አንቲ ውእቱ

አንቲ ውእቱ @Fikureegzi4 👏1

በደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔዓለም የ4ቱ ጉባኤ ምስክር ጉባኤ ቤት በአቡነ መልከ ጼዴቅ ስም የተሰየመ ቤተ መጻሕፍት ተመረቀ።
  • July 27, 2026, 5 p.m.
  • 12
በደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔዓለም የ4ቱ ጉባኤ ምስክር ጉባኤ ቤት በአቡነ መልከ ጼዴቅ ስም የተሰየመ ቤተ መጻሕፍት ተመረቀ።

በደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔዓለም የ4ቱ ጉባኤ ምስክር ጉባኤ ቤት በአቡነ መልከ ጼዴቅ ስም የተሰየመ ቤተ መጻሕፍት ተመረቀ። በደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔ ዓለም የ4ቱ ጉባኤ ምስክር ጉባኤ ቤት በአቡነ መልከ ጼዴቅ ስም የተሰየመው ቤተ መጻሕፍት ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ተመርቋል። በዚሁ የምርቃት መርሃ ግብር ላይ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት እና የደብረ ታቦር ወረዳ ቤተ ክህነት የሥራ አመራሮች፣ ከተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የተወጣጡ ተወካዮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ እናቶች እንዲሁም በርካታ ሕዝበ ክርስቲያን ተገኝተውበታል። የ…