hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ህንጻ ቤተ ክርስቲያን

hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

ደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ህንጻ ቤተ ክርስቲያን

hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ህንጻ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን.

የአዲስ አበባ ደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ከተማ በድሮ አጠራር ከፍተኛ 1 ቀበሌ 03 የሚገኝ ሲሆን አሁን በአራዳ ክፍለ ከተማ ከፒያሳ መናገሻ ገነተ ጽጌ (አራዳ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ተነሥቶ በሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አስኮ በተዘረጋው የአርበኞች መንገድ በራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ይገኛል::

ከመንበረ ፓትሪያሪክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የ3.6 ኪ ሜ ርቀት ያለው ሲሆን ስሙ ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ መባሉ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ( የነጎድጓድ ልጅ ) ተብሎ ስለሚጠራ ነው ፡፡

ስለ እኛ የበለጠ
King David

አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።

መዝሙረ ዳዊት 46፥1

King David

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

መዝሙረ ዳዊት 1፥1

King David

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

መዝሙረ ዳዊት 23፥1

King David

ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

መዝሙረ ዳዊት 121፥1-2

King David

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።

መዝሙረ ዳዊት 91፥1

King David

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?

መዝሙረ ዳዊት 27፥1

Wedding

የደብሩ አገልግሎት

የደብሩ አገልግሎት ለምእመናን መንፈሳዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ፍላጎቶች ሁሉ የሚመለስ ሰፊ አገልግሎት ይሰጣል። ከአዲስ የሰበካ ጉባኤ አባልነት ምዝገባና ክፍያ ጀምሮ፣ የክርስትና አገልግሎቶች፣ ፍትሐት፣ ጸሎትና ቅዳሴ፣ የቀብር ሥርዓት፣ የሥርዓተ ጋብቻ ሙሉ አገልግሎት፣ እንዲሁም የአዳራሽ ኪራይ እና ልዩ ልዩ መደጋገፊያ አገልግሎቶች በቅዱስ ሥርዓትና በተገቢ አስተዳደር ይፈጸማሉ። እነዚህ አገልግሎቶች ሁሉ የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠናከር እና የማህበረሰቡን አንድነት ለማጎልበት የታሰቡ ናቸው።

Pray

የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን አለቃዎች.

የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን አለቃዎች በእምነት፣ በትምህርትና በመንፈሳዊ አገልግሎት የተለዩ አባቶችና መምህራን ሲሆኑ፣ ቤተ ክርስቲያኑን በቅዱስ ሥርዓትና በጥበብ በመመራት ለምእመናን መንፈሳዊ መመሪያና አገልግሎት ይሰጣሉ። እስከ ዛሬ ድረስ በዚህ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተለያዩ ዘመናት አገልግሎት ያደረጉ አለቃዎች ቁጥራቸው 24 ደርሶአል፤ እነርሱም በዜማ፣ በትምህርት፣ በካህናት አስተዳደርና በመንፈሳዊ ሕይወት ሁሉ ትልቅ አሻራ ተውተዋል።

Bird

ቤተሳይዳ (ጠበል ቤት)

የጠበል ቤቱ ቦታ የሚገኘው ከቤተ ክርስቲያኑ በስተደቡብ አቅጣጫ ሲኾን የሚሸፍነው የቅዳ ስፋት 2,100 m2 ነው፡፡ የጠበል ቤቱ ምንም እንኳን የዮሐንስ ጠበል ተብሎ በዋነኛነት ቢጠራም ነገር ግን በጠበል ቤቱ ግቢ ውስጥ ጠበሎች ይገኛሉ፡፡.


Heading Image 5

እውነተኛ ዜናን ከዜና ታኦሎጎስ ያግኙ

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ጉባኤ ኤፌሶን
  • Aug. 31, 2026, 12:30 p.m.
  • 5
ጉባኤ ኤፌሶን

ጉባኤ ኤፌሶን በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖 " የአንቀጸ ብርሃን አንድምታ  ትርጓሜ" የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ። 🗓 አርብ  ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ  በመገኘት የመርሐ ግብሩ  ተካፋይ ይሁኑ። አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው። 📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖

በ2018 ዓ.ም
  • Aug. 31, 2026, 6:50 a.m.
  • 5
በ2018 ዓ.ም

በ2018 ዓ.ም በመጨረሻው ወር ፣ በመጨረሻው  ሳምንት የዓመቱ የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር 🗓 እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 3:00 – 10:00 ሰዓት እርስዎም ደሞን በመለገስ እና ሀላፊነቶን በመወጣት የወገንዎን ህይወት ይታደጉ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እንጠይቃለን። 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸 "መልካም አድርጉ ... ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል።" ሉቃ 6 ÷35

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
  • Aug. 30, 2026, 11:40 a.m.
  • 7
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ነሐሴ 24 /2018 ዓ.ም በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሰንበት ት/ቤት አገልጋይ  እህታችን  ቡርትካን ጫላ  ጋር የጋብቻ ሥነ ሥርዓትክን  የፈጸምከው  የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ዲ/ን አለማየሁ በቀለ እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ደስ ያላችሁ ። የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረ…

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
  • Aug. 30, 2026, 9:20 a.m.
  • 6
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር  🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ •  በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት •  በገና የዜማ መሣሪያ •  በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል •  የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና •  በሞካሽ ሥራ  ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…

ነሐሴ 24
  • Aug. 29, 2026, 5:50 a.m.
  • 8
ነሐሴ 24

ነሐሴ 24 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘበዓለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
  • Aug. 27, 2026, 10:50 a.m.
  • 7
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር  🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ •  በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት •  በገና የዜማ መሣሪያ •  በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል •  የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና •  በሞካሽ ሥራ  ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…

የደብሩ አገልግሎት በቁጥር

1

አዲስ የሰበካ ጉባኤ አባል ምዝገባ

2

ዓመታዊ የሰበካ ጉባኤ ክፍያ መቀበል

3

ልዩ ልዩ የአገልግሎት ደብዳቤዎች መጻፍ

4

የዕለት ክርስትና

5

በዕለቱ ክርስትና ላላገኙ ክርስትና

6

በወቅቱ ክርስትና ካርድ ላልወሰዱ ካርድ ይሰጣል

7

ክርስትና ካርድ ለማስቀየር

8

በውክልና ለሚሠራ ክርስትና

9

በምስክር ለሚሠጥ ክርስትና

10

የሰበካ ጉባኤ መታወቂያ ለመቀየር

11

የዕለት ደረጃ ፍትሐት

12

የዕለት ጉዞ ፍትሐት

13

በቁርባን ስም ለማስጠራት

14

ፍትሐት 40፣80 ዓመታት

15

በጸሎት ማሰብ ቅዳሴ ላይ

16

የቀብር ሽኝት

17

የፉካ እድሳት

18

ሐውልት ምርቃት

19

ሥርዓተ ምንኩስና

20

የሥርዓተ ጋብቻ ሙሉ አገልግሎት

21

አስከሬን ማሳደሪያ

22

አዳራሽ ኪራይ ለሠርግ

23

አዳራሽ ኪራይ ለስብሰባ

24

አዳራሽ ኪራይ ለጸበል ጸዲቅ

25

ለሠርግ የፓውዛ መብራት

26

ለክርስትና የፓውዛ መብራት

27

ደብረ ሊባኖስ ቀብር ሲኖር

28

አዲስ አበባ ከተማ ክልል ውስጥ ቀብር ሲኖር

የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የደብረ ታቦር በዓል
የደብረ ታቦር በዓል

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
የቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ

ፍኖተ ብርሃን

ባሕረ ጥበባት መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።

ሰሌዳ መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።

አግናጥዮስ (ለህፃናት) መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።


ዝክረ ቅዱሳን

Donation Image

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 ❤3🥰3😍3😘3