ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 12, 2026, 5:10 a.m.
  • 6
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል ❤2

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 11, 2026, 5:50 a.m.
  • 4
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል

" ወንጌልን ለመጻፍ ለበረታው ክንድህና የአርያምን ኃይል ለተቀበለው ክርንህ ሰላም እላለው
  • Aug. 10, 2026, 6:10 a.m.
  • 7
" ወንጌልን ለመጻፍ ለበረታው ክንድህና የአርያምን ኃይል ለተቀበለው ክርንህ ሰላም እላለው

" ወንጌልን ለመጻፍ ለበረታው ክንድህና የአርያምን ኃይል ለተቀበለው ክርንህ ሰላም እላለው ዮሐንስ ሆይ ለከንቱው የዓለም እንጀራ ስሽቀዳደም መንፈሳዊውን መብል አላገኘሁምና የተሰውረውን መብልና የብርሃን መጽሐፍ ስጠኝ " መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ ❤9👍1

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 10, 2026, 5 a.m.
  • 7
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት ፣ ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና የእለቱ ወንጌል

" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  "
  • Aug. 9, 2026, 9:40 a.m.
  • 8
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  "

" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ)  " የሙሉ ሰዓት ተውኔት 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉   ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000658449633  መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨  "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨

ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብ…
  • Aug. 8, 2026, 3:20 a.m.
  • 8
ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብ…

ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ ፲፭ ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡ በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፡፡ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘውም ይህ ታሪክ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲ…

ፍልሰታ ለማርያም
  • Aug. 8, 2026, 3:20 a.m.
  • 10
ፍልሰታ ለማርያም

ፍልሰታ ለማርያም በነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር ፳፩ ቀን በ፵፱ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም በአረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመጽ ተነሡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡…

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 7, 2026, 6:10 a.m.
  • 4
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!
  • Aug. 7, 2026, 3:40 a.m.
  • 9
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! እመቤቴ ማርያም ሆይ፦ ሀዘንን ወደሚረሱበት ትካዜን ወደማያስቡበት የተረጋጋ ፍጹም ደስታ ወዳለበት ለተጓዘው ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል ድንግል እመቤቴ ሆይ ቅድመ ዓለም በአምላክ ልቡና ታስበሽ ያለሽ ነሽ  እንግዲህ በፍልሰትሽ በፍጹም ደስታ ዛሬ ደስ ተሰኝቻለሁ ነገር ግን ፊትሽን የማየው መቼ ይሆን መልክአ ፍልሰታ ❤2