September 01, 2026 ዜና (News)
  • 3
  • "አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

    "አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14

    🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓

    በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ
    • በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት
    • በገና የዜማ መሣሪያ
    • በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል
    • የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና
    • በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች

    🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
    🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ
    🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ።
    🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

    🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ወደ እናንተ እናስተላልፋለን።

    https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg