- July 27, 2026, 12:20 p.m.
- 11
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን (HE Darren Welch | UK Ambassador to Ethiopia & Permanent Representative to the African Union) በጽ…
- July 26, 2026, 1:30 p.m.
- 11
በወላይታ ሀገረስብከት በጥንታዊው ዴልቦ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በደማቅ ተከበረ።
- July 26, 2026, 1:20 p.m.
- 12
የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በድምቀት ተከበረ ❤1
- July 26, 2026, 1:20 p.m.
- 10
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ተከብሮ ውሏል! ❤1
- July 26, 2026, 1:20 p.m.
- 7
በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከበረ። 🙏2
- July 26, 2026, 1:10 p.m.
- 4
የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
- July 26, 2026, 1 p.m.
- 9
የገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በኬሚሴ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።