August 07, 2026 ዜና (News)
  • 10
  • እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

    እመቤቴ ማርያም ሆይ፦
    ሀዘንን ወደሚረሱበት ትካዜን ወደማያስቡበት የተረጋጋ ፍጹም ደስታ ወዳለበት ለተጓዘው ፍልሰተ ስጋሽ ሰላምታ ይገባል

    ድንግል እመቤቴ ሆይ
    ቅድመ ዓለም በአምላክ ልቡና ታስበሽ ያለሽ ነሽ  እንግዲህ በፍልሰትሽ በፍጹም ደስታ ዛሬ ደስ ተሰኝቻለሁ ነገር ግን ፊትሽን የማየው መቼ ይሆን
    መልክአ ፍልሰታ
    ❤2