June 17, 2026 ዜና (News)
  • 39
  • እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ  ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ  ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

    የበዓለ ንግሥ ጥሪ

    የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል

    🗓 አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም.
    💒 በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና  መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል

    እርሶም በንግሥ በዓሉ ላይ በመገኘት ከበረከቱ ይሳተፉ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ።

    🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ እናስተላልፋለን ።

    https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg

    አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
    ❤17👏6🙏3