August 19, 2026 ዜና (News)
  • 9
  • "አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "

    "አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "
    ማቴ. 16:16

    በዓለ ደብረ ታቦር
    በጉባኤ ፍቁረ እግዚእ

    🗓 ረቡዕ ነሐሴ 13 /2018 ዓ.ም
    ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
    💒 በደብሩ አውደ ምህረት

    የደብረ ታቦርን  በዓል ልዩ መርሐ ግብርና
    የችቦ ማብራት ሥነ ሥርዓት ከወዲሁ ቀጠሮዎን በደጀ ሰላሙ ለማድረግ ይዘጋጁ‼

    👉 በተለያዩ ምክንያት መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን   በቀጥታ ወደእናንተ እናስተላልፋለን።

    https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg