August 16, 2026
ዜና (News)
8
"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "
"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "
ማቴ. 16:16
በዓለ ደብረ ታቦር
በጉባኤ ፍቁረ እግዚእ
🗓 ረቡዕ ነሐሴ 13 /2018 ዓ.ም
⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
💒 በደብሩ አውደ ምህረት
የደብረ ታቦርን በዓል ልዩ መርሐ ግብርና
የችቦ ማብራት ሥነ ሥርዓት ከወዲሁ ቀጠሮዎን በደጀ ሰላሙ ለማድረግ ይዘጋጁ‼
👉 በተለያዩ ምክንያት መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ወደእናንተ እናስተላልፋለን።
https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg