August 13, 2026
ዜና (News)
8
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ መደበ።
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ መደበ።
መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ሲሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ዋና ሥራ አስኪያጅነት እንዲያገለግሉ ተመድበዋል ።
መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ አደራሽ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ይጠበቃል ።
❤3