August 02, 2026 ዜና (News)
  • 8
  • https://youtu.be/2oKfrzBQ1yU?si=9SR7TSzYuYPl8Ssf

    https://youtu.be/2oKfrzBQ1yU?si=9SR7TSzYuYPl8Ssf

    YouTube

    የ2018 ዓ/ም የምዘና ፈተና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ምን ይመስላል
    እንደሚታወቀዉ የዘንድሮ የ4ኛ፤8ኛ እና 10ኛ ክፍል የእርከን ማጠናቀቂያ ምዘና ሀምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ለመስጠት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም በአሁን ሰአት ቅድመ ዝገጅቱ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን አጠቃላይ በእለቱ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) ተማሪዎች ምዘናዉን ለመዉሰድ ዝግጁ ናቸዉ፡፡ በእለቱ ከአዲስ አበባ እና ክፍለ…

    👏1