August 02, 2026 ዜና (News)
  • 9
  • ከ20,000 ለሆኑ ሰንበት ተማሪዎች ምዘና ፈተና ተሰጠ።

    ከ20,000 ለሆኑ ሰንበት ተማሪዎች ምዘና ፈተና ተሰጠ።

    የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በየፈተና ጣቢያዎቹ ምዘና ተሰቷል።

    በዚህ ምዘና የ4ኛ ፣ የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ምዘና ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በ191 ሰንበት ት/ቤቶች 20000(ሃያ ሺ) በላይ ተማሪዎች ምዘናዉ ተሰቷል።

    © ስንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
    ❤1