July 24, 2026
ዜና (News)
18
በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ያስገነባው ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ አስመረቀ ።
በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ያስገነባው ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ አስመረቀ ።
በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ያስገነባው ክሊኒክ እና የአስተዳደር ቢሮ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣
ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ሐርቢ ቡሕ፣የድሬዳዋ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ እና በከተማዋ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተመርቋል።
© የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/