July 23, 2026 ዜና (News)
  • 20
  • "ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

    "ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም  በእንጦጦ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ገዳም   ከወንድማችን ዮናስ ባዬ  ጋር  የጋብቻ ሥነ ሥርዓትሽን የፈጸምሽው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ  ሳምራዊት ሀድጉ  እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ።

    የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን  ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ እያለች ፍቁሩ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኃለች።

    " ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል "
    መጽሐፈ ዲድስቅልያ
    ❤5