July 21, 2026 ዜና (News)
  • 20
  • ዜና ዕረፍት

    ዜና ዕረፍት

    "ወኢትጸመም ሞቶ ለዘ ተልእከከ .... ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል"  ሲራክ 38 ÷ 16

    በ ደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከ55 ዓመታት በላይ አገልጋይ የነበሩት አባ እስመ ለዓለም ምህረቱ ከዚህ ዓለም ድካም  በሥጋ ሞት ተለይተውናል።

    👉 ቀብሩ በላስ ላሊበላ ሲሲሆን
    🕰 ከቀኑ  5:00 ሰዓት  በደብሩ አውደ ምህረት የሽኝት መርሐ ግብር ይከናወናል።

    ለደብራችን አገልጋዮች፣ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቱ አባላት፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለምእመናን አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ  መጽናናትን ያድልልን።

    የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት