July 20, 2026 ዜና (News)
  • 20
  • "ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

    "ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  ከእህታችን
    ትሕትና ወልደ ሩፋኤል(ወለተ ጊዮርጊስ) ጋር  የጋብቻ ሥነ ሥርዓትህን የፈጸምከው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ( ሀብታሙ አክሊሉ (ወልደ ገብርኤል) እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ደስ ያላችሁ ።

    የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን  ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ እያለች ፍቁሩ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኃለች።

    " ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል "
    መጽሐፈ ዲድስቅልያ